የጥር 14 ቀን 2014 ዓ/ም ሙሉ ስርጭት

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) አማራ ክልል ውስጥ ከ2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት እንዳይታረስና ሰብል እንዳይሰበሰብ ማድረጉ፤ 40 ሚሊዮን ኩንታል የሰብል ምርትም እንዳይለማ ማድረጉን የክልሉ ግብርና ጽ/ቤት ዐስታወቀ። መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለክልሉ ግብርና እና ጤና ጽ/ቤቶች የምርጥ ዘርና ...